የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ “የውጪ ኃይሎች” ለሶማሊያ መሣሪያ ማቀበላቸው “የተዳከመውን የፀጥታ ሁኔታ የሚያባብስ እና መሣሪያውም በሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለረጅም ግዜ ሲጠበቅ የነበረውን የአፍሪካ ጉብኝት በመጪው ጥር ወር ላይ በአንጎላ እንደሚያደርጉ ዋይት ሃውስ ትላንት ማክሰኞ ...
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የአገልግሎት ዘመናቸው ከ 30 አመት በላይ የሆኑ ተሽከርካሪዎች፣ ወደ ጅቡቲ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ የኢትዮጵያ ...
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የሚገኙ 10 ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች ፋይዳ የተሰኘ ዲጂታል መታወቂያ እነደተሰጣቸው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ በምህጻሩ ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር ...
The United States is sending a small number of additional troops to the Middle East following a sharp increase in violence ...
ባለፈው ዓመት፣በኢትዮጵያ 8 የረድኤት ሰራተኞች መገደላቸውንና ሰራተኞች ደግሞ መታገታቸውን፣ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዛታን ሚሊሲክ አስታወቁ፡፡ እሳቸው ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ ...
“እውነተኛ ሠላም፣ ግጭት እንዲቆም ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ የፍትህ፣ የውይይት እና የጋራ መከባበር መኖር ነው” ሲሉ፣ በኢትዮጵያ ዩናይትድ ስቴት ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ ግዌንዶሊን ግሪን ተናግረዋል። ...