የሪፐብሊካን ፓርቲ ትላንት ማክሰኞ በተካሄደው ምርጫ ከ100 መቀመጫዎች ካሉት የዩናይትድ ስቴትስ የእንደራሴዎች ምክር ቤት (ሴኔት) ቢያንስ የሃምሳ አንዱን ...
ገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን 845.3 ቢሊዮን ብር የንግድ ባንክ ዕዳ ከነወለዱ ለመክፈል ተረክቧል። መንግሥት ንግድ ባንክን ለመታደግ ...
ዶናልድ ትረምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ሁነው በድጋሜ መመረጣቸውን ተከትሎ ያነጋገርናቸው በሜሪላንድ ዲሲና ቨርጂኒያ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ...
የቀድሞው፣ በድጋሚ የተመረጡት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ክፍፍሉ እየጨመረ ባለበት ሃገር ውስጥ፣ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ቅርጽ ለመቀየር ...
የአውስትራሊያ መንግሥት ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት የትኛውንም ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ ሊያወጣ ነው። ...
ለአንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች የዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያው የሥልጣን ዘመን በሁለተኛው ዙር እንዴት ሊሆን እንደሚችል ጥሩ ማሳያ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል ይላሉ ...
ጠቅላይ ምኒስትሩ አዲስ አበባ ለሶስት ቀናት በሚቆየው “ከረሃብ ነጻ ዓለም” በተሰኘ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በዓለም የሚታየውን የምግብ ችግር ለመቅረፍ ...